The Trading Desk
Market insight, psychology and strategy — written by the NegadRas team.

Latest · November 3, 2026
TRADING PSYCHOLOGY 2 min readከመጽሐፍ ገጾች | ክፍል ፭፦ The Metamorphosis
ከመጽሐፍ ገጾች ዓምዳችን ጋር ቆይታ! የፍራንዝ ካፍካን "The Metamorphosis" መጽሐፍ ከትሬዲንግ ስነ-ልቦና ጋር በማያያዝ፤ የማንነት ለውጥ እና የትሬዲንግ ጉዞን እንቃኛለን።
By 👑 ነጋድራስ መሳፍንት →

Oct 30, 2026
Trading Psychology 1 minየትሬዲንግ ጉዞ 4ቱ መሰረታዊ ምዕራፎች
ወደ እውነተኛ ትርፋማነት እና የስኬት ማማ ለመድረስ፣ ማንኛውም ትሬደር የሚያልፍባቸው አራት መሰረታዊ የጉዞ ምዕራፎች።
By 👑 ነጋድራስ መሳፍንት

Oct 24, 2026
Blockchain 5 minየሸረሪቷ ሞት እና የኮከብ-አሳው ትንሳኤ፡ የዓለማችን ኃያላን መንግስታት ብሎክቼይንን መዝጋት ያቃታቸው ለምንድን ነው?
የብሎክቼይን አብዮት ማለት፣ የሃይል (Power) ሽግግር ነው! ሃይልን ከጥቂት ማዕከላዊ ተቋማት እና መንግስታት እጅ ነጥቆ፣ በዓለም ዙሪያ ላሉ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ኔትወርኮች እና ግለሰቦች እጅ የማከፋፈል አብዮት! የኮከብ-አሳው ቴክኖሎጂ ተወልዷል፤ አንዴ ከማህጸን ከወጣ በኋላ ደግሞ... ማንም ሊመልሰው አይችልም!
By Negadras™

Oct 22, 2026
₿ Crypto 5 minየ500 ሚሊዮን ዶላሩ የቆሻሻ ክምር እና የክሪፕቶ ዋሌት ሚስጥር፡ በዲጂታሉ አለም የራስህ "ባንክ" ስትሆን!
እውነተኛው የፋይናንስ ነጻነት የሚጀምረው፣ የራስህን ዲጂታል ካዝና ቁልፍ በእጅህ ስታስገባ ብቻ ነው!
By Negadras™

Oct 20, 2026
🤖 AI 6 minኮምፒውተሮች ያለ አስተማሪ ሲማሩ፡ ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning) - ዓለምን በጸጥታ እያስተዳደረ ያለው ሚስጥራዊ አእምሮ!
ማሽኖች ራሳቸውን እያስተማሩ ነው። ጥያቄው፡- አንተ ይህንን አዲስ አእምሮ እንደ ተፎካካሪ (ስጋት) እያየኸው ነው፣ ወይስ እንደ አጋር ረዳትህ አድርገህ የራስህን አቅም እያሳደግክበት ነው? ምርጫው ያንተ ነው!
By Negadras™

Oct 20, 2026
FOREX TRADING 5 minየፎሬክስ ማርኬት ጣፋጭ መርዝ፡ "ሌቨሬጅ እና ማርጂን" - ብሮከሮች 90% ትሬደሮችን የሚያጠምዱበት ሚስጥራዊ ወጥመድ!
በፎሬክስ ማርኬት የረጅም ጊዜ አሸናፊ የሚሆነው ብዙ ትርፍ የሚያገኘው አይደለም፤ ኪሳራውን (Risk) በማኔጅ አድርጎ، ማርኬቱን ተርፎ (Survive አድርጎ) መቆየት የቻለው ብቻ ነው!
By Negadras™

Oct 19, 2026
Forex Trading 5 minከ "Stop-Loss" አደን እስከ ትላልቆቹ ባንኮች ወጥመድ፡ 90% ትሬደሮች የማያውቁት የፎሬክስ ማርኬት ሚስጥራዊው የጀርባ አለም!
ትሬዲንግ የህይወት ዘመን ጉዞ ነው። ትዕግስትን፣ ስነ-ልቦናዊ ብስለትን፣ እና ከስሜት ነጻ መሆንን ይጠይቃል። ተኩላዎቹ በሚቆጣጠሩት በዚህ ማርኬት ውስጥ የዋህ በግ መሆንህን አቁም። ማትሪክሱን ተረዳው፤ ያኔ ማርኬቱ ካንተ መውሰዱን አቁሞ፣ ላንተ መክፈል ይጀምራል!
By Negadras™
Oct 18, 2026
₿ Crypto 6 minከ2008ቱ የዓለም የኢኮኖሚ ውድቀት እስከ ዲጂታሉ ወርቅ፡ የቢትኮይን ምስጢራዊ አፈጣጠር እና የክሪፕቶ ከረንሲ አብዮት
ለመሆኑ የክፍለዘመናችን እጅግ ረቂቅ እና ምጡቅ የሆነ የዲጂታል ገንዘብ አይነት የሆነው ቢትኮይን እና የሚመደብበት የክሪፕቶከረንሲ ሁነት ምንድነው? በዚህ ፅሁፍ የዚህ ቴክኖሎጂ ታሪካዊ አመጣጥ እና ምንነት በጥልቀት ተዳሷል። መልካም ንባብ።
By Negadras™

Oct 18, 2026
🤖 AI 5 minከጋሪ ካስፓሮቭ ላብ እስከ ቻት-ጂፒቲ አብዮት፡ ማሽኖች "ማሰብ" ሲጀምሩ የሰው ልጅ ታሪክ እንዴት ተቀየረ?
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የነገው አለም መሪ ነው። በዚህ ዘመን AIን መፍራት ሳይሆን፣ AIን መጠቀም መማር የግድ ይላል። ምክንያቱም "AI ስራህን አይወስድም፤ ነገር ግን AIን የሚጠቀም ሌላ ሰው ስራህን ሊወስደው ይችላል!
By Negadras™

Oct 18, 2026
🌍 Forex 1 minጸጥተኛው የአካውንት ገዳይ (Overtrading)፡- ብዙ መስራት፣ ብዙ ማትረፍ ያልሆነበት ብቸኛው ቢዝነስ!
ትሬዲንግ ላይ ስራህ ትሬድ ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ "ትክክለኛውን ጊዜ መጠበቅ" ጭምር ነው። ዛሬ ምንም ትሬድ አለማድረግህ (No Trade)፣ በራሱ ትልቅ ትርፍ ነው! ትሬዲንግ ላይ "ብዛት" (Quantity) ሁሌም ለ "ጥራት" (Quality) እጁን ይሰጣል!
By Negadras™

Oct 17, 2026
🔒 Lvl 2🌍 Forex 1 minየጊዜ መነጽሮች (Multiple Time-Frame Analysis)፡- የጫካውን ካርታ ሳታይ፣ በአንድ ዛፍ ላይ አትጠልጠል!
ትሬድ ከመግባትህ በፊት ቢያንስ 2 ወይም 3 ታይም-ፍሬሞችን ተመልከት። ትልቁ ምስል (HTF) እና ትንሹ ምስል (LTF) አንድ አይነት ታሪክ ካልነገሩህ፣ እጅህን አጣጥፈህ ተቀመጥ! የጫካውን አቅጣጫ ሳታውቅ በዛፎቹ መሃል አትጥፋ!
By Negadras™

Oct 16, 2026
🌍 Forex 1 minየ90% ቱ ኪሳራ እና የ10% ቱ ትርፍ (Contrarian Trading)፡- ከብዙሃኑ ተቃራኒ መቆም ለምን ያዋጣል?
በማርኬቱ ውስጥ በግ (Sheep) አትሁን፣ ተኩላ (Wolf) ሁን! መንጋውን መከተል ምቾት ይሰጥህ ይሆናል፣ ነገር ግን ኪሳራ ላይ ነው የሚያሳርፍህ። ብቻህን መቆም ብትፈራም፣ ትክክለኛው ዳታ እስካለህ ድረስ ከብዙሃኑ ተቃራኒ መቆም የትርፍህ ሚስጥር ነው!
By Negadras™

Oct 10, 2026
🌍 Forex 1 minሚስጥራዊው የትሬደሮች መሳሪያ (The Secret Weapon)፡- ማስታወሻ (Trading Journal) የሌለው ትሬደር፣ ካርታ እንደሌለው መንገደኛ ነው!
ኪሳራን ወደ ትምህርት (Loss to Lesson) መቀየር የምትችለው ስትጽፈው ብቻ ነው። ጆርናል ስትይዝ፣ ማርኬቱን ሳይሆን ራስህን ነው የምታጠናው። ከራስህ የተሻለ መምህር፣ ከራስህ ስህተት የተሻለ መጽሃፍ የለም! ከዛሬ ጀምሮ እያንዳንዱን ትሬድህን መመዝገብ ጀምር!
By Negadras™

Oct 8, 2026
🌍 Forex 1 minየማርኬቱ ሞተር (The Engine of the Market)፡- የገንዘብን ፍሰት እንዴት ማንበብ ይቻላል?
በቻርትህ ላይ የምታየው ትልቁ የ Uptrend ወይም Downtrend ዝም ብሎ የተፈጠረ አይደለም፤ ከጀርባ የኢንቨስተሮች የገንዘብ ሽግግር (Money Flow) ውጤት ነው። ቴክኒካል እና ፈንዳመንታልን አዋህደህ ስትጠቀም፣ ጦር ሜዳ ላይ ራዳር (Radar) ይዞ እንደመዋጋት ነው! ሁሌም ትልቁን ምስል (The Big Picture) ማየትን አትዘንጋ!
By Negadras™

Oct 8, 2026
🌍 Forex 1 minየኪሳራ ሂሳብ (The Math of Ruin)፡- 50% ካፒታልህን ከከሰርክ፣ ለመመለስ 100% ማትረፍ እንዳለብህ ታውቃለህ?
ትሬዲንግ ማለት የመከላከል (Defense) ጨዋታ ነው። ትልቁ ስራህ ገንዘብህን መጠበቅ ነው! ካፒታልህ ካለህ፣ እድሉ ሁሌም አለ። ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ Lot Sizeህን ስትመርጥ የትርፍህን መጠን ሳይሆን፣ የኪሳራህን ሂሳብ አስላ። ካፒታልህን ጠብቅ፣ ትርፉ ራሱን ይጠብቃል!
By Negadras™

Oct 4, 2026
🌍 Forex 2 minሊኩዊዲቲ (Liquidity)፡- የገበያው ነዳጅ እና የትላልቅ ባንኮች ሚስጥራዊ የእግር አሻራ
ማርኬት ማለት የሊኩዊዲቲ (የገንዘብ) ዝውውር ነው። ገንዘቡ ያለው የት እንደሆነ ካላወቅክ፣ አንተው ራስህ ለገበያው ሊኩዊዲቲ (ነዳጅ) እየሆንክ ነው ማለት ነው!
By Negadras™

Oct 4, 2026
🌍 Forex 1 minየካዚኖው ሚስጥር (Probabilistic Thinking)፡- ማርኬቱን ለማሸነፍ አእምሮን እንዴት ማዘጋጀት ይቻላል?
ማርኬቱን መተንበይ አቁም። ስራህ አንድ ብቻ ነው፤ የራስህ ፕላን (Edge) ሲመጣ ያለ ምንም ፍርሃት እና ማቅማማት Execute ማድረግ! ከዛ ውጪ ያለውን ለማርኬቱ ተወው። አንተ የራስህ ቢዝነስ ካዚኖ ነህ፤ ፕሮባቢሊቲው ደግሞ ያንተ ሰራተኛ ነው!
By Negadras™

Oct 3, 2026
🌍 Forex 2 minለህይወትና ለቢዝነስ ስኬት: 'ምታስበውን' አቁምና 'ምታየውን' እመን!
'የምታስበውን' አቁምና 'ምታየውን' እመን!
By Negadras™